በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና ግድያ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች


ቂሊንጦ ማረምያ ቤት
ቂሊንጦ ማረምያ ቤት

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛው ወንጀል ችሎት እነማስረሻ ሰጢ በሚለው መዝገብ በተከሰሱ ሠላሳ ስምንት ሰዎች ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮችን ቃል መስማት ጀመረ።

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛው ወንጀል ችሎት እነማስረሻ ሰጢ በሚለው መዝገብ በተከሰሱ ሠላሳ ስምንት ሰዎች ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮችን ቃል መስማት ጀመረ።

ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ በቂሊንጦ ማረምያ ቤት ተፈፀመ የተባለውን፣ ቃጠሎና ግድያ ይመሰክራሉ ብሎ ዓቃቤ ሕግ ተናግሯል።

የፌደራሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባስገባው ክስ እንዳመለከተው፣ ተከሳሾቹ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ባስነሱት የእሳት ቃጠሎ በአሰቃቂ ሁኔታ ሃያ ሦስት ታራሚዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ እንዲሁም፣ በማረሚያ ቤቱ 15 ሚሊዮን የሚገመት ንብረት እንዲወድም ማድረጋቸውን በመግለፅ፣ ያቀረበውን ክስ ያስረዳሉ ያላቸው ምስክሮች ማሰማት ጀምሯል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና ግድያ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:41 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG