No media source currently available
የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን ከ1 ወር ተኩል በፊት ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የተፈጠረውን ችግር ሸሽተው፣ ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ ሳሉ የታገቱ ተማሪዎች የመታገት ዕርምጃ ከማኅበረሰቡ ወግና ሥርዓት ያፈነገጠ ድርጊት ነው ሲሉ አወገዘ። ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ድርጊቱ የሚያንገበግ ንባ ቁጭት የሚፈጥር ነው ብሏል።