በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኡሁሩ ኬንያታ እና ራይላ ኦዲንጋ ያደረጉት ሥምምነት እኛን አላካተተም"- ተቃዋሚዎች

ባለፈዉ ዓርብ በኬንያዉ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና በፖለቲካ ተቃዋሚያቸው ራይላ ኦዲንጋ መካከል የተደረገው ሥምምነት ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ ጥምር አባላት አላካተተም ሲሉ የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ ጥምር ናሽናል ሱፐር አሊያንስ አባላት ተናገሩ።

ባለፈዉ ዓርብ በኬንያዉ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና በፖለቲካ ተቃዋሚያቸው ራይላ ኦዲንጋ መካከል የተደረገው ሥምምነት ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ ጥምር አባላት አላካተተም ሲሉ የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ ጥምር ናሽናል ሱፐር አሊያንስ አባላት ተናገሩ።

ከፕሬዚዳንት ኬንያታ ጋር ስምምነት ያደረጉት ራይላ ለፓርቲያቸው ናሽናል ሱፐር አልያንስ ሁኔታዉን በማብራራት ላይ ያሉ ቢሆኑም እስካሁን ግን ከሥምምነት መድረስ አልቻሉም።

ትላንት ከሰዓት የተቃዋሚ ፓርቲዉ መሪ አባል ሙሳሊያ መዳቫዲ ያልተስማማንበቸዉ ነጥቦች ስላሉ ውይይቱ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

"ኡሁሩ ኬንያታ እና ራይላ ኦዲንጋ ያደረጉት ሥምምነት እኛን አላካተተም"- ተቃዋሚዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:15 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG