በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እየመከሩ ነው


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኬኒያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሁከተኝነት፣ ጽንፈኝነትና ተጋላጭነትን በሚመለከት ናይሮቢ ላይ ውይይት ይዘዋል፡፡

በኬንያ ዩኒቨርስቲዎች በተማሪዎች ላይ የተደቀኑ ሁከትን እና ጽንፈኝነትን የመሣሰሉ ችግሮች ላይ የሚወያይ ስብሰባ በዚህ ሣምንት ናይሮቢ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

“ለኬንያ የኮሌጅ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ቆይታቸው በየትምህርት ጊዜው የሚያቀርቧቸው ወረቀቶች የዓመት መጨረሻ ፈተናዎች እና ሌሊቱን ሙሉ ሲያጠኑ ማደር ብቻ አይደለም። በዩኒቨርስቲዎቻቸው የፅንፈኝነት፣ የሁከት ጉዳዮችም መመካከር አለባቸው፡፡ እነዚህ ችግሮች ተጫባጭ ችግሮች እንደሆኑም ተማሪዎች ይናገራሉ።”

ሊንዳ ኦቺል የኬንያ የብሔራዊ ህብረትና ውህደት ኮሚሽን ኮሚሽነር ናቸው።

“ፅንፈኛ የሚሆኑት ዕብዶች አይደሉም እናንተኑ የሚመስሉ ሰዎች ናቸው።

ልክ እሁን እንደለበስኩት ፅድት ያለ ልብስ የሚለብሱ ሰዎች ናቸው። እናንተ እንደምትገምቱት ለምሣሌ ትምህርት ቤት ያልተማሩ ሰዎች አይደሉም፡፡ እንደኛው ዓይነት ሰዎች ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

የኬንያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እየመከሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

XS
SM
MD
LG