በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት" መጽሐፍ ተመረቀ


አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ
አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ

አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ “የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት” በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ ተመረቀ፡፡

“የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት” በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ ምርቃት ባለፈው አርብ ማታ ዋሺንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተደረው ስነ ሥርአት ነው የተመረቀው።

መጽሐፉ ከሦስት መቶ ገጾች በላይ ሲሆን የኦባማ አስተዳደር ከሠሀራ በመለስ የአፍሪካ ሀገሮች ባለው ስትራቴጂ ላይ የተመሰረተ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪካ ግንኙነት፣ የኦባማ ፕሬዚዳንትነት" መጽሐፍ ተመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:10 0:00

XS
SM
MD
LG