የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ተቋም፣ አፍሪካ፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለበካይ ከባቢ አየር ልቀት የምታደርገው አስተዋፅኦ ከሁሉም ዝቅተኛ መኾኑን ቢገልጽም፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖ ግን በጣም የተጋለጠች ነች፤ ብሏል።
“Give Directly” ወይም “በቀጥታ እንለግስ” የተሰኘ የዩናይትድ ስቴትስ በጎ አድራጎት ድርጅት፣ አንዳንድ የአፍሪካ ማኅበረሰቦች ሞቃታማውን የአየር ጠባይ የሚቋቋሙበት ዓቅም እንዲገነቡ እየረዳቸው ይገኛል።
ጁማ ማጃንጋ ከባሪንጎ ኬንያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም