በምርጫ ሕጉ ላይ በተደረጉ ለውጦች ምክንያት ከውድድሩ እራሣቸውን ሊያርቁ እንደሚችሉ ተቃዋሚዎች እየዛቱ ነው።
በኬንያ እጅግ አወዛጋቢ በሆነውና ሰሞኑን የሕግ መምሪያው ያስተላለፈው የምርጫ ሕግ ማሻሻያ ላይ የተሠጡ የሕዝብ አስተያያቶችን የሕግ መወሳኛ ምክር ቤቱ እየተመለከተ ነው፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
ኬንያ ውስጥ ሊካሄድ የታቀደው የመጭው ምርጫ ዝግጅት በድምፅ መስጫ መሣሪያዎች ጉዳይ ላይ በተነሣው ውዝግብ ምክንያት ሊዘገይ እንደሚችል የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል።