ናይሮቢ —
የኬንያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዳኛ የሃገሩ ፕሬዚዳንት የኬንያን ፓርላማ እንዲበትኑ ያስተላለፉት ምክረ ሃሳብ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል። ትናንት የኬንያ የሕግ ባለሞያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዳኛው የተላለፈው ጥሪ በሥራ ላይ ካልዋለ ማኅበራቸዉ የሃገሪቱ ፓርላማን በተቃውሞ ይቆጣጠረዋል ብለዋል።
የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደግሞ ጉዳዩ የሕግ ትርጉም ይፈልጋል ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።