በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ 'ሚጉና ሚጉና' ሀገራቸው እንዳይገቡ ከለከለች


ሚጉና ሚጉና
ሚጉና ሚጉና

የኬንያ መንግሥት “የብሔራዊ ንቅናቄ መሪ” በማለት ራሳቸዉን የሚጠሩት ሚጉና ሚጉና ወደ ሀገር እንዳይገቡ ከለከለ።

የኬንያ መንግሥት “የብሔራዊ ንቅናቄ መሪ” በማለት ራሳቸዉን የሚጠሩት ሚጉና ሚጉና ወደ ሀገር እንዳይገቡ ከለከለ።

የኬንያ ፍርድ ቤት ሚስተር ሚጉና ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዲገቡ ውሳኔ ቢያስተላልፍም የሀጋሪቱ ኢሚግሬሽን ግን ውሳኔውን ጥሶ ትናንት እኩለ ለሊት ሚስተር ሚጉናን ከሀገር አባሯል።

የኬንያ ፍርድ ቤትም የሀገር ሚኒስትሩን ጨምሮ ሦስት የመንግሥት ኃላፊዎችን የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ በመጣስ ወንጀል ቅጣት አስተላልፎባቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኬንያ 'ሚጉና ሚጉና' ሀገራቸው እንዳይገቡ ከለከለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG