በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ባለሥልጣናት አልሸባብን ለመዋጋት ቃል ገቡ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኬንያ ሰሜን ምሥራቃዊ ክፍለ ግዛት ወረዳዎች አመራሮች በዚህ ሳምንት ስብሰባ አድርገው ላለፉት በርካታ ዓመታት አካባቢውን ሲያሸብር የኖረውን የሶማሊያ ነውጠኛ ቡድን አልሸባብ ጋር ለመዋጋት ቃል ተገባብተዋል።

የኬንያ ሰሜን ምሥራቃዊ ክፍለ ግዛት ወረዳዎች አመራሮች በዚህ ሳምንት ስብሰባ አድርገው ላለፉት በርካታ ዓመታት አካባቢውን ሲያሸብር የኖረውን የሶማሊያ ነውጠኛ ቡድን አልሸባብ ጋር ለመዋጋት ቃል ተገባብተዋል።

ለሁለት ቀናት በተካሄደ ጉባዔ ላይ የተወከሉት በአልሸባብ ገዳይ ጥቃቶች ሲፈፀሙባቸው የቆዩ የሆኑት ማንዴራ ጋሪሳ ኢሲኦሎ ዋጅር እና ማርሳቢት ወረዳዎች መሆናቸው ተገልጿል፡፡

አንዱ አሳሳቢ ጥያቄ “ይህ እንዴት ነው በስኬት የሚከናወነው?” የሚለው ሲሆን ጉባዔተኞቹ ሃሳብ ተለዋውጠውበታል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG