No media source currently available
በኬንያ ለጎርፍ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንደሚደረግ ፕሬዝዳንቱ አስታወቁ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
በኬንያ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናም ያስከተለው ጎርፍ፣ ከ200 በላይ ሰዎችን መግደሉን ተከትሎ፣ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዚህ ሳምንት ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት የተያዘውን ዕቅድ ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈዋል።
በጎርፍ አደጋ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ቤተሰቦችም አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
መድረክ / ፎረም