በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቱርካና ሐይቅ “አደጋ ላይ ነው” - ሂዩማን ራይትስ ዋች

ቱርካና ሐይቅ
ቱርካና ሐይቅ

ኢትዮጵያ በታችኛው የኦሞ ሸለቆ የምታካሂዳቸው ግዙፍ የግድብና የእርሻ ልማት ሥራዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ብቻ “የኬንያውን የቱርካና ሐይቅ የውኃ ከፍታ በአንድ ሜትር ተኩል ያህል እንዲቀንስ አድርገዋል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን አስታወቀ።

ኢትዮጵያ በታችኛው የኦሞ ሸለቆ የምታካሂዳቸው ግዙፍ የግድብና የእርሻ ልማት ሥራዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ብቻ “የኬንያውን የቱርካና ሐይቅ የውኃ ከፍታ በአንድ ሜትር ተኩል ያህል እንዲቀንስ አድርገዋል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን አስታወቀ።

ሁኔታው በአካባቢው በሚኖሩ ግማሽ ሚሊዮን በሚሆኑ ሰዎች ሕይወት ላይ ሥጋት ማሳደሩንም ቡድኑ ባወጣው ሪፖርት ተናግሯል።

“ሁኔታው ወደፊት ሊያስከትል የሚችለውን የበለጠ ችግር ለማስወገድ እስካሁን በሁለቱም መንግሥታት በኩል የተወሰደ ብዙም ጥረት የለም” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች በሪፖርቱ ወቅሷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ቱርካና ሐይቅ “አደጋ ላይ ነው” - ሂዩማን ራይትስ ዋች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG