በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ፕሬዘደንታዊ ምርጫ ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል


የኬንያ ፕሬዘደንታዊ ምርጫ ውጤት ነገ ዓርብ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

የኬንያ ፕሬዘደንታዊ ምርጫ ውጤት ነገ ዓርብ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

የምርጫ ኮሚሽኑም ቀደም ሲል በኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ከተላኩለት ውጤቶች ጋር አመሳክሮ ለማረጋገጥ፣ በሃገሪቱ ከሚገኙ የድምፅ መስጪያ ጣቢያዎች በይፋ የተፈረመባቸውን ቅፆች በሙሉ እየተጠባበቀ መሆኑን አስታውቋል።

ተቃዋሚዎች ግን እስካሁን የተገለፁ ውጤቶች ትክክል አይደሉም ሲሉ አሁንም ይከራከራሉ። ትክክለኛው አሸናፊ በዕጩነት ያቀረቧቸው ራይላ ኦዲንጋ መሆናቸውን በዛሬው ዕለት አስገንዝበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኬንያ ፕሬዘደንታዊ ምርጫ ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG