በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያ ምርጫ


የኬንያ መራጮች ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መንበረ ስልጣኑ ላይ መቆየት አለመቆየታቸውን በሚለየው በዛሬው ምርጫ፣ ከማለዳ ጀመረው ወጥተው ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል።

የኬንያ መራጮች ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ መንበረ ስልጣኑ ላይ መቆየት አለመቆየታቸውን በሚለየው በዛሬው ምርጫ፣ ከማለዳ ጀመረው ወጥተው ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል። የክፍለ ሀገር አስተዳዳሪዎችና የምክር ቤት ተወካዮቻቸውንም መርጠዋል።

ፕሬዚዳንቱ ከተቃዋሚ መሪው ከራይላ ኦዲንጋ ጋር በአራት ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የሚፎካከሩበት

ምርጫ እጅግ ተቀራራቢ እንደሚሆን ሲተነበይ ቆይቷል። ሁለቱም ዛሬ ድምፃቸውን ሲሰጡ

“እንደማሸንፍ እተማመናለሁ “ ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኬንያ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG