ዋሺንግተን ዲሲ —
ለኬንያ ምርጫ የማሻሻያው ሕግ፣ የኤሌክትሮኒክስ ድምጽ መቁጠሪያ መሣሪያው ባይሰራ፣ ምርጫ ኮሚሽኑ ቆጠራውን በሰው ኃይል እንዲካሄድ ዕድል የሚሰጥ ነው።
ተቃዋሚዎች ግን ይህን አልወደዱትም
“ለማጭበርበር መንገድ ይከፍታል” በማለት።
ከቀጣዩ ዓመት የኬንያ ምርጫ አስቀድሞ፣ ሀገሪቱ ውስጥ ያለው ፖለቲካዊ ውጥረት አይሏል፤ የምክር ቤት አባላት ግን ሕዝቡ ሰከን እንዲል እየመከሩ ናቸው።
መሐሙድ የሱፍ ከናይሮቢ ዘገቧል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡