በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሀኪሞች በኮቪድ መሞታቸውን ተከትሎ የኬንያ የጤና ባለሞያዎች የሥራ ማቆም አድማ ሊጠሩ ነው


ፎቶ ፋይል፦ ናይሮቢ
ፎቶ ፋይል፦ ናይሮቢ

አስር ዶክተሮች በኮቪድ-19 መሞታቸውን ተከትሎ የኬንያ የጤና ባለሞያዎች የሥራ ማቆም አድማ ሊጠሩ ነው።

ባለፉት ሳምንታት በኬንያ ከ10 በላይ ኃኪሞች በኮቪድ-19 ምክንያት ህይወታቸዉ በማለፉ የኬንያ የጤና ባለሞያዎች ማህበር የሥራ ማቆም አድማ ሊጠራ መሆኑን አስታውቋል። ማህበሩ የዶክተሮቹ ሞት መንግሥት በቂ የግል የጤና መጠበቂያ ቁሳቁስ ባለማቅረቡ በመሆኑ ለሞታቸዉ ኃላፊነት መውሰድ አለበት ብለዋል።

የማህበሩ ተወካዮች መንግሥት ጥያቄያቸውን በህዳር ወር መጨረሻ ካላሟላ የሥራ ማቆም አድማ ለማድረግ እንደሚገደዱ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ሀኪሞች በኮቪድ መሞታቸውን ተከትሎ የኬንያ የጤና ባለሞያዎች የሥራ ማቆም አድማ ሊጠሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00


XS
SM
MD
LG