በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያና ኬንያ የድንበር አስተዳደር ጉባዔ አካሄዱ


ዳዳብ መጠለያ ጣቢያ
ዳዳብ መጠለያ ጣቢያ

ኢትዮጵያና ኬንያ በዛሬው ዕለት የድንበር አስተዳድር ጉባዔያቸውን ሲያካሂዱ፤ በፀጥታ ጥበቃ፣ ንግድና ስደትን በተመለከተ ተወያይተዋል።

የአሜሪካ ድምጽ የስዋሂሊ ዝግጅት ክፍል ዘጋቢዎች ከሞምባሳ እንዳስተላለፉት፤ ሁለቱ ጎረቤቶች ስምምነቶቻቸውን ለመተግበር ባሉባቸው የአፈፃፀም እክሎች ዙሪያ መክረዋል።

በዓለም ትልቁ የሆነው የዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ዙሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደሌላ የስደተኞች የመጠለያ ጣቢያ እንደሚዘዋወሩ ከኬንያ መንግሥት እንደተገለፀላቸው ይታወሳል፤ ዛሬ በሞምባሣ ኢትዮጵያና ኬንያ የድንበር አስተዳደር ጉባዔያቸውን አካሄደዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ኢትዮጵያና ኬንያ የድንበር አስተዳደር ጉባዔ አካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

XS
SM
MD
LG