በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ኬንያታ በሙሰኞች ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱ ተጠየቀ


የኬንያ ሲቪል ማኅበራትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ዛሬ በናይሮቢ በኬንያ ሙስና ተንሰራፍተዋል ሲሉ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ።

የኬንያ ሲቪል ማኅበራትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ዛሬ በናይሮቢ በኬንያ ሙስና ተንሰራፍተዋል ሲሉ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ።

በዛሬዉ ሰልፍ ሰሞኑን ከኬንያ ብሔራዊ የወጣቶች አገልግሎት ቢሮ ጠፍቶዋል የተባለውን ወደ 90 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የሕዝብ ገንዘብ የሰረቁ ባለሥልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡና ጠፍቷል የተባለው የሕዝብ ገንዘብ እንዲመለስ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታን ጠይቆዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፕሬዚዳንት ኬንያታ በሙሰኞች ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG