በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምሥራቅ አፍሪካ ከዓለም የበዛ የሰርቪካል ካንሰር መኖሩ ተገለጸ


ምሥራቅ አፍሪካ ከዓለም የበዛ የማሕጸን ጫፍ ካንሰር/የሰርቪካል ካንሰር/ እንዳለ ዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ገለፀ።

ኬንያ ባለፈው ጥቅምት ወር ለሴት ልጆች መከላከያ የሚሆን ሰፊ ክትባት ጀምራለች። ክትባቱ የሚከላከለው ወደ ማህፀን ጫፍ ካንሰር ሊያመር የሚችለው ሁማን ፓፒሎማ ቫይረስ የተባለውን በሽታን ነው።

ክትባት መጀመሩ ልጆቻቸው እነሱ ያላገኙትን ዕድል ለማግኘት መቻላቸው እንዳስደሰታቸው የቫይረሱ በሽተኛ ሴቶች መናገራቸው ተዘግቧል።

ኬንያ ለ10 ዓመት ዕድሜ ሴት ልጆች ነፃ የሁማን ፓፒሎማ ቫይረስ ክትባት እየሰጠች ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG