የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ መርሃ ግብር በሞቃታማ አካባቢዎች የሚኖሩ ማኅበረሰቦች በዓለም ሙቀት መጨመር ከሁሉም በላይ ተጎጂዎች መሆናቸውን ይናገራል፡፡ ተደጋጋሚ ድርቅ እና የጎርፍ መጥለቅለቅ እንደ እርሻ እና የእንስሳት እርባታ ያለውን የኖረ መተዳደሪያቸውን የማይቻል አድርገውታል።
በኬንያ ያሉ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች ታዲያ እንደነዚህ ያሉ ማህበረሰቦች ተለዋዋጭ የአየር ሁኔታን ለመቋቋም እንዲረዳቸው፣ እንደ ንብ እርባታ የመሳሰሉ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገሩ አማራጭ መተዳደሪያዎችን እንዲያዳብሩ በመርዳት ላይ ናቸው። ጁማ ማጃንጋ ከጋርሰን፣ ኬንያ ዘግቦበታል፡፡
ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም