የኢኮኖሚ ፈተናዎች የገጠሟቸው የኬንያ ኩባንያዎች፣ ሥራቸውን ለማከናወን እና ለማስታወቂያ የሚያውሉትን ወጪ ለመቀነስ በያዙት ውጥን ፊታቸውን የሰው ሰራሽ ልህቀት ቴክኖሎጂን ወደ መጠቀም እያዞሩ ነው። ይህም ሁኔታ በሰው ሰራሽ ልህቀት እንዳይተኩ እና መተዳደሪያ ገቢ እንዳያሳጣቸው የሰጉትን ማስታወቂያዎቹን የሚሠሩትን የዲዛይን ባለሞያዎች እና የማስታወቂያ ድርጅቶች በጭንቀት እንዲዋጡ ምክኒያት እየሆነ ነው።
መሀመድ ዩሱፍ ከናይሮቢ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም