ካንጋሮ የእናቶች እንክብካቤ
በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ ቢቻልም አሁንም የሞት መጠኑ ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል። ይህንን ችግር ለማቃለል የተለያዩ ዘዴዎችን በመከተል ጥረት እየተደረገሲሆን "ካንጋሮ የእናቶች እንክብካቤ" ጥቅም አሳይቷል በሚል በአራት ክልሎች ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል። የሃዋሳ ዮኒቨርስቲ ከጤና ጥበቃ ጋር በመቀናጀት በሦስት ወረዳዎች ፕሮጀክት ቀርፆ እየሠራ ሲሆን በወንዶገነት ደንና እርሻ ኮሌጅ የተዘጋጀውን የምክክር መድረክ ቃኝተናል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 10, 2023
የደም ግፊት መጠን ለምን ይጨምራል?
-
ጁን 09, 2023
የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የርዳታ ምግብ ሥርጭቱን ማቆሙን አስታወቀ
-
ጁን 09, 2023
ከሱዳን ጦርነቱን የሸሹ ከ41ሺሕ በላይ ሰዎች ኢትዮጵያ ገቡ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ