የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት በመኾን የመጀመሪያዪቱ ሴት የኾኑት ካማላ ሃሪስ፣ አሁን ደግሞ የዲሞክራቲክ ፓርቲያቸው ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ኾነው በመመረጥ ተጨማሪ ታሪክ ሊሠሩ እንደሚችሉ እየተጠበቀ ነው።
የአሜሪካ ድምፅ የዋሽንግተን ዘጋቢ ካሮሊን ፕረሱቲ፣ የካማላ ሐሪስን መነሻ መሠረቶች እና በምክትል ፕሬዚዳንትነት ያሳለፏቸውን ዓመታት የሚቃኝ ዘገባ አጠናቅራለች። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
መድረክ / ፎረም