በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሀገራትን ያሳተፈ ወታደራዊ ልምምድ በኬኒያ ተካሔደ


የአፍሪካ ሀገራትን ያሳተፈ ወታደራዊ ልምምድ በኬኒያ ተካሔደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:17 0:00

የአፍሪካ ሀገራትን ያሳተፈ ወታደራዊ ልምምድ በኬኒያ ተካሔደ

ከሃያ የሚበልጡ የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የጋራ ወታደራዊ ልምምድ በቅርቡ ኬኒያ ውስጥ ተካሒዷል፡፡ የጦር ልምምዱ፥ ምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሽብርተኛ ቡድኖችን ለመዋጋት አስፈላጊውን ዝግጁነት እና ትብብር ለመገንባት እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ኀይል የአፍሪካ ዕዝ የሰጠውና “ጀስቲፋይድ አኮርድ”(Justified Accord) የተሰኘው ይኸው ዓመታዊ ልምምድ፣ ዕዙ እስከ አሁን ምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ ካካሔዳቸው ሥልጠናዎች ሁሉ ትልቁ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

የቪኦኤ የናይሮቢ ቢሮ ኃላፊ ማሪያማ ዲያሎ ከሥልጠናዎቹ አንዱን ተከታትላ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG