ዋሺንግተን ዲሲ —
የኢትዮጵያ መንግሥት ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ነው ያለውን የትግራይ ምርጫ ለመዘገብ ወደ ትግራይ ሊሄዱ የተዘጋጁ ጋዜጠኞች በፀጥታ ኃይሎች ታግደዋል።
ከዕገዳው በተጨማሪ የጋዜጠኞቹ ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ኮምፒውተር፣ ፓስፖርትና የጋዜጠኝነት መታወቂያም በፀጥታ ኃላፊዎች ተወስዷል። በቦታው የነበረው የቪኦኤ ዘጋቢ ሲሞን ማርክስ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ አለን።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።