በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዮርዳኖስ እና ግብጽ ማንኛውንም የፍልስጥኤም ተፈናቃይ እንደማይቀበሉ አስታወቁ

 ዮርዳኖስ እና ግብጽ ማንኛውንም የፍልስጥኤም ተፈናቃይ እንደማይቀበሉ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00

ዮርዳኖስ እና ግብጽ ማንኛውንም የፍልስጥኤም ተፈናቃይ እንደማይቀበሉ አስታወቁ

በጋዛ ጦርነት እየጠፋ ያለው ሕይወት እየጨመረ መሔዱን ተከትሎ፣ የተኩስ ማቆም እንዲደረግ የአረብ ሀገራት የሚያሰሙትን ጥሪ፣ ዮርዳኖስ በቀዳሚነት ትመራለች። የሐማስ ታጣቂን ለማጥፋት እስራኤል የምድር ማጥቃት ማካሔዷ፣ ወደ ሰፊ ቀጣናዊ ግጭት ሊሸጋገር እንደሚችልም፣ የአረብ ተንታኞች አስጠንቅቀዋል።
የእስራኤል የሰላም አጋሮች የኾኑት ዮርዳኖስ እና ግብጽም፣ ፍልስጥኤማውያን በጅምላ ከአገራቸው እንዲሰደዱ የሚደረገውን ግፊት አውግዘዋል።

ዴል ጋቭላክ ከአማን ያደረሰንን ዘገባ፣ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG