በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካዊ ጠፈርተኛ ጆን ግሌን በ95 ዓመት ዕድሜያቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ጆን ግሌን እ.አ.አ በ1959 “ዘ ሜርኩሪ 7” በመባል ከሚጠሩትና የመጀመሪያዎቹ የአሜሪካ ጠፈርተኞች እንዲሆኑ ለሙከራ ከተመረጡት ሰባት ወታደሮች በህይወት የቆዩ የመጨረሻው ነበሩ።
ጆን ግሌን በሁለተኛው የአለም ጦርነትና የኮሪያው ግጭት ወቅት በወታደራዊ አውሮፕላኖች አብራሪነት አገልግለዋል፤ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ አባልም ነበሩ።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG