በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስ ቡክ አድራሻው ያወጣቸው ፁሁፎች በሽብር ወንጀል አያስጠይቀኝም አለ


አቶ ዮናታን ተስፋዬ
አቶ ዮናታን ተስፋዬ

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስ ቡክ አድራሻው ያወጣቸው ፁሁፎች በሽብር ወንጀል የሚያስጠይቁኝ አይደሉም ሲል ቃሉን ለፍርድ ቤት ሰጠ።

የባለሙያ ምስክሮችም አቶ ዮናታን የሀገሪቱን ሕገ መንግሥት የጣሰ ድርጊት እንዳልፈጸመ ለፍርድ ቤቱ አስረዱ።

የፃፋቸው ፁሁፎችም በሕግ የተጣሉ ገደቦችን የተላለፉ አይደሉም ሲሉ ሙያዊ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፤ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ስጥቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

አቶ ዮናታን ተስፋዬ በፌስ ቡክ አድራሻው ያወጣቸው ፁሁፎች በሽብር ወንጀል አያስጠይቀኝም አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00

XS
SM
MD
LG