አስተያየቶችን ይዩ
Print
በደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ ጂማ ዞን ውስጥ ባለችው ሊሙ አካባቢ በቅርቡ ግጭት ተፈጥሮ እንደነበር በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ተዘግቧል።
ሕይወት መጥፋቱና ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል።
እውነት ይሆን? አዲሱ አበበ ወደ አካባቢው ደውሎ አንድ የዚያው ነዋሪ የሆኑ የእምነት አባና አስተዳዳሪውን አነጋግሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ