በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጂግጅጋ የሰላም ሁኔታ

በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት ወደ ተለመደ ሕይወታቸው እና ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ የገለፁ የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች መንግሥት ችግራቸውን እንዲመለከትላቸው ጠይቀዋል፡፡

በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት ወደ ተለመደ ሕይወታቸው እና ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ የገለፁ የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች መንግሥት ችግራቸውን እንዲመለከትላቸው ጠይቀዋል፡፡

በጂግጂጋ ያለው የፀጥታ ሁኔታ እንዲሻሻል ጥረት እየተደረገ መሆኑን የገለፀው የመከላከያ ሚኒስተር በበኩሉ{ የሚታዩ መሻሻሎች መኖራቸውንም ጠቁሟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የጂግጅጋ የሰላም ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG