በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጂግጂጋ በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በትላንትናው ዕለት ከጭናክሰን ከተማ አካባቢ ቤተክርስትያን አንግሰው ወደ ጂግጂጋ ከተማ ሲመለሱ በነበሩ ምዕመናን ላይ ጥቃት መፈፀሙንና ይሄንን ተከትሎ በተነሳው ረብሻ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡

በትላንትናው ዕለት ከጭናክሰን ከተማ አካባቢ ቤተክርስትያን አንግሰው ወደ ጂግጂጋ ከተማ ሲመለሱ በነበሩ ምዕመናን ላይ ጥቃት መፈፀሙንና ይሄንን ተከትሎ በተነሳው ረብሻ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡

የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በበኩሉ ድርጊቱን የፈፀሙት በድሬዳዋ የተፈፀመው ረብሻ በጂግጂጋም እንዲደገም የሚፈልጉ የጥፋት ኃይሎች ናቸው ብለዋል፡፡ ከተማዋ አሁን ወደቀድሞ ሰላሟ ተመልሳለች ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በጂግጂጋ በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:23 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG