የተለያዮ ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶዎች
ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶዎች

5
የሂላሪ ክሊንተን (Hillary Clinton) ደጋፊ በበርኒ ሳንደርስ (Bernie Sanders)ምልክት በተተከለበት ምልክት መሃል እየተጓዙ በደቡብ ካሮላይና (South Carolina) እአአ 2016

6
ጎብኝዎች በቦራኪ መካከለኛ ፊሊፒንስ እአአ 2016

7
ከሳንትያጎ ቺሌ ወደ 13,000 የሚሆኑ የጦር መሳሪያዎች በመንግስ እጅ ከተያዙ በኋላ

8
በበረዶ ውሃ ለጥምቀት በተዋኅዶ አመት በዓል እያከበረ በ ሚንስክ ቤላሩስ