የተለያዮ ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶዎች
ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶዎች
9
የቲቤት መኖክሴዎች እየተከራከሩ ዳያሌክቲክስ ክርክር (dialectics debate)ተብሎ በሚታወቅ ስልት በኪርቲ ገዳም(Kirti monastery) ዳኣራሳልላ (Dharmsala)ህንድ ውስጥ
10
ታክሲ ትራፊክ በቡዳፔስት ሃንጋሪ
11
በረዶ በሎፈር የተባለ ከተማ አውስትራልያ ውስጥ ሳልዝበርግ ክልል (Salzburg)
12
በአየዋ ሲዳር ፎልስ አንድ ሰው በበረዶ የተሸፈነውን ተራራ ላይ