የተለያዮ ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶዎች
ከዓለም ዙርያ የተሰበሰቡ ፎቶዎች

1
የቡርኪና ፋሶ ወታደሮች በውጭ ዜጎች በሚዘወተር “ስፕለንዲድ” (Splendid) በሚባል ሆቴል። ቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ዋጋዱጉ በሆቴል ላይ ታጣቂዎች ተኩስ ከፍተው ወደ 28 ሰዎች ገድለዋል።

2
ፍልሰተኞች ከብርድ ለመከላከል የሚያስችላቸውን ብርድ ልብስ ይዘው በበረዶ እየተጓዙ ከማሰዶንያ (Macedonian) ድንበር ወደ ሰርብያ በ ሚራቶቫክ ከተማ (Miratovac)

3
ሞናኮ ቻርሌን (Charlene of Monaco) በስዊስ ከፖፕ ፍራንሲስ ጋር በቫቲካን እየተጓዘ (C

4
የናሳ (NASA)ጄሰን- 3 ሳተላይት ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ሲቃጠል የሚያሳይ ፎቶ በቫንደርበርግ (Vandenberg) በካሊፎርንያ (California)እአአ 2016