በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሥር ያሉት እነጀዋር መሐመድ የረሃብ አድማውን አቆሙ


ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ
ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ

ለሳምንታት በረሃብ አድማ መዝለቃቸው የተገለጸው እነ አቶ ጀዋር መሐመድ በአገር የሽማግሌዎች እና ታዎቂ ሰዎች ማግባባት የረሀብ አድማውን ማቆማቸው ተገለፀ።

ወደ መደበኛ የአመጋገብ ሥርዓት በሚመለሱበት መንገድ ላይ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑንም የሕክምና አገልግሎት እየሰጧቸው ያሉት ባለሙያዎቻቸው ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በእሥር ያሉት እነጀዋር መሐመድ የረሃብ አድማውን አቆሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00


XS
SM
MD
LG