ዋሽንግተን ዲሲ —
ዘንድሮ፥ እ አ አ በ 2009-20010 ድህረ ምርጫ የተቀሰቀሰው ዓይነት ሁከት ይደገማል ብሎ የሚጠብቅ የለም። ሆኖም ሁኔታዎች አጀማመሩ ውጥረት የተመላበት መሆኑን ያመለክታሉ። በዚህ ሳምንት ከአሥሩ እጩ ተወዳዳሪዎች መካከል የምርጫ ሥነ ምግባር ሰነዱን ለመፈረም የተስማሙት አራቱ ብቻ ናቸው።
ኤምሊ ሎብ (Emilie Lob) ከአቡጃ ያደረሰችን ዘገባ አለ። ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ይህንን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።