ዋሽንግተን ዲሲ —
መነሻቸው አፍሪካ የሆነች ወደ ሌሎች የአውሮፓ ሃገሮች መሸጋገር የሚፈልጉ ፍልሰተኞች የሚበዙ ሲሆን ካለፈው ዓመት ጀምሮ እየተሠራበት ባለው የተጠናከረ የአጣዳፊ ጊዜ የወሰኖች ጥበቃ ምክንያት ከመካከላቸው ብዙዎቹ እዚያው ተጠምደው እንደሚገኙም ታውቋል፡፡
ሰሜን ጣልያን የምትገኘው ሪፖርተራችን ሪቺ ሻይሮክ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፤ ትዝታ በላቸው ታቀርበዋለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።