በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ በአዲስ አበባ

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG