አዲስ አበባ - ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ ውስጥ እሥር ላይ የቆዩት የግንቦት ሰባት መሪ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ይፈታሉ ተብሎ ሲጠበቅ ውሏል።
ደጋፊዎቻቸው በአባታቸው ቤት አካባቢ ተሰብስበው እየተጠባበቁ ሲሆን የዲፕሎማቲክ ኮር ተሽከርካሪዎችና የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች አቶ አንዳርጋቸው ወደሚገኙበት ቃሊቲ እሥር ቤት ሲገቡ መታየታቸውን የአዲስ አበባ ሪፖርተራችን መለስካቸው አምሃ ዘግቧል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ