ዋሺንግተን ዲሲ —
የእስራኤል አየር ኃይል ባወጣው መግለጫ መሰረት ተዋጊ ጄቶችና አውሮፕላኖች በሀማስ ወታደራዊ ጊቢ ላይ ያሉትን የሽብር መሰረተ ልማቶች፣ የሀማስ የባህር ኃይል ወታደሮች ጊቢና በመላ ጋዛ ላይ ያሉት የሐማስ የሽብር ቦታዎች ዒላማ ተደርገዋል።