በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሜን ኔታንያሁ ከሰሃራ በታች ባለው የአፍሪካ ክልል በሚገኙ አራት ሀገሮች የሚያደርጉት ጉብኝት ለመጀመር ዛሬ ዩጋንዳ ገበተዋል

በዚያ ጠቅላይ ሚኒስተር ኔታንያሁ እኤአ በ1976 ዓመተ ምህረት ወንድማቸው የተገደሉበትን የኢንተቤ አውሮፕላን ጣቢያ የታጋቾች ማስለቀቅ እርምጃ አርባኛ ዓመት መታሰቢያን ያከብራሉ። ኔታንያሁን የያዘው አውሮፕላን ያረፈው በ1976 ዓመተ ምህረት በዛሬዋ ዕለት ሃምሌ 4 በተጠለፈው የፈረንሳይ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ታግተው የነበሩትን ከአንድ መቶ በላይ መንገደኞችና የአውሮፕላኑ ሠራተኞች የእስራኤል ኮማንዶዎች ባስለቀቅቁበት በኢንቴቤው አውሮፕላን ማረፊያ ነው።

XS
SM
MD
LG