በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኔታንያሁ ጉብኝት በጋራ ጉዳዮች ላይ እንደሚያተኩር ተገለፀ


የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ የኢትዮጵያ ጉብኝት ከኤርትራ ጉዳይ ሆነ ከሌሎች ወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር ግንኙነት የለውም ሲሉ አዲስ አበባ የሚገኙት የእሥራኤል አምባሳደር ተናግረዋል።

የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት በአከባቢው ካሉ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታዎች ጋር ተገጣጥሟል።

ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው የእሥራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ኢትዮጵያን የጎበኙ የመጀመርያው የአገራቸው መሪ ሆነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ቆይታቸው የኢትዮጵያ አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትም ንግግር አድርገዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የቤንጃሚን ኔታንያሁ የኢትዮጵያ ጉብኝት በሁለቱ አገሮች የጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:37 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG