በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፍልስጤማውያን የእስራኤልን የሠፈራ ፕሮግራም ዓለም እንዲኮንን ጠየቁ

ፎቶ ፋይል

እስራኤል በኃይል በያዘቻቸው ግዛት ውስጥ መቶ ቤቶችን ለመገንባት አዲስ ሕግ ማውጣትም ፊሊስጤማውያን ባለሥልጣኖችን አስቆጥቷል፡፡

እስራኤል በኃይል በያዘቻቸው ግዛት ውስጥ መቶ ቤቶችን ለመገንባት አዲስ ሕግ ማውጣትም ፊሊስጤማውያን ባለሥልጣኖችን አስቆጥቷል፡፡

እስራኤል በኃይል በተቆጣጠረቻቸው የምዕራብ ዳርቻ ፍልስጤማውያን ይዞታ ላይ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሌሎች አይሁዶቹን ለማስፈር በመወሰኗ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እንዲቀጣት ጥሪ እያደረጉ ነው - የፍልስጤማውያን ባለሥልጣናት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፍልስጤማውያን የእስራኤልን የሠፈራ ፕሮግራም ዓለም እንዲኮንን ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:11 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG