በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አንድ የእስራኤል ቡድን ለውይይት ወደ ዋሽንግተን ያቀናል


አንድ የእስራኤል ቡድን ለውይይት ወደ ዋሽንግተን ያቀናል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00

አንድ የእስራኤል ቡድን ለውይይት ወደ ዋሽንግተን ያቀናል

አሜሪካ “ስህተት” ብላ በገለፀችውና፣ እስራኤል በጋዛ በርካታ ሕዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባትን የራፋ ከተማ በምድር ለማጥቃት የያዘችውን ዕቅድ በተመለከተ፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ነታንያሁ በጉዳዩ ላይ የሚመክር ቡድን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ለመላክ ተስማምተዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በከበባ ውስጥ ባለችው ጋዛ ረሃብ እያንዣበበ መሆኑን የርዳታ ቡድኖች አስጠንቅቀዋል።

የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG