አሜሪካ “ስህተት” ብላ በገለፀችውና፣ እስራኤል በጋዛ በርካታ ሕዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባትን የራፋ ከተማ በምድር ለማጥቃት የያዘችውን ዕቅድ በተመለከተ፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ነታንያሁ በጉዳዩ ላይ የሚመክር ቡድን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ለመላክ ተስማምተዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በከበባ ውስጥ ባለችው ጋዛ ረሃብ እያንዣበበ መሆኑን የርዳታ ቡድኖች አስጠንቅቀዋል።የቪኦኤዋ አኒታ ፓወል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች