በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል እየደረሰ ያለውን የሙስሊሞች ጥቃት ጠቅላይ ምክር ቤቱ አወገዘ

በአማራ ክልል እየደረሰ ያለውን የሙስሊሞች ጥቃት ጠቅላይ ምክር ቤቱ አወገዘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:19 0:00

በአማራ ክልል እየደረሰ ያለውን የሙስሊሞች ጥቃት ጠቅላይ ምክር ቤቱ አወገዘ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ በአማራ ክልል በሙስሊሞች ላይ በተከታታይ እየደረሰ ነው ያለውን ጥቃት አውግዟል፡፡

የጠቅላይ ምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ሼኽ ሐሚድ ሙሳ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ፣ ባልታወቁ ታጣቂዎች በባሕር ዳር ከተማ የተገደሉት አምስት ሰዎች፣ “በሃይማኖታቸው ምክንያት ዒላማ ኾነዋል፤” ብለዋል፡፡

ድርጊቱ አብሮ የመኖርን ባህል ሊሸረሽር እንደሚችል አመልክተው፣ የሌሎች አብያተ እምነት ተከታዮችም እንዲያወግዙት ጠይቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG