አዲስ አበባ —
ዘንድሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ የሚከናወነው ሥራ ወሳኝነት ያለው እንደሆነ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። የግድቡ ሥራ አሁን የሚገኝበት ደረጃ አመርቂ መሆኑንም ጠ/ሚ ዐቢይ ጠቁመዋል።
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኤርትራው መሪ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ጋር በሁለተኛው ቀን የሥራ ጉብኝታቸው፣ የታላቁን የኢትዮጵያ የኅዳሴ ግድብንና የኮይሻን ወይንም የግቤ 4ን የኤሌክትሪክ የኃይል ማመንጫ ግድብ ሥራ ተመልክተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።