በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእሬቻ ክብረ በዓል አከባበር ዙሪያ መግለጫ ተሰጠ


ፎቶ ፋይል፦ የእሬቻ በዓል
ፎቶ ፋይል፦ የእሬቻ በዓል

የዘንድሮው የእሬቻ በዓል ኮቪድ-19ኝን እና የወቅቱን የፀጥታ ሁኔታ መሰረት ባደረገ መልኩ እንደሚከበር የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት አስታወቁ።

የኦሮሞ ወጣት የእሬቻ በዓልን በአባ ገዳዎች ህብረት በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብርም አባ ገዳዎቹ አሳስበዋል፡፡

የኦሮሞ የአባ ገዳዎች ህብረት በሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ አርሳዲ የእሬቻ ክብረ በዓል አከባበር ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የእሬቻ ክብረ በዓል አከባበር ዙሪያ መግለጫ ተሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00


XS
SM
MD
LG