በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከትናንት በስቲያ በቢሸፍቱ እሬቻ በዓል ላይ በተከስተው የሞት አደጋ ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች መካከል ተስፉ ታደሰ ብሩ ይገኝበታል የሮይተርስ ዘጋቢ ቤተሰቦቹን አነጋግሯል


ከትናንት በስቲያ በቢሸፍቱ እሬቻ በዓል ላይ በተከስተው የሞት አደጋ ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች መካከል ተስፉ ታደሰ ብሩ ይገኝበታል የሮይተርስ ዘጋቢ ቤተሰቦቹን አነጋግሯል። በተፈጠረው አደጋ ህይወታቸው ያለፉው ስድስት መቶ ሰባ ስምንት መደረሱን ኦፌኮ አስታውቋል፤ መንግስት በበኩሉ የሟቾች ቁጥር ሃምሳ ሁለት ነው ይላል።

XS
SM
MD
LG