በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢራቅ በዋና ከተማ ባግዳድ በደረሰው መኪና ላይ የተጠመደ የአጥፍቶ ጠፊ ቦምብ ፍንዳታ 149 ሰዎች ሲገደሉ 192 ደግሞ ቆስለዋል

በባግዳድ ካራዳ ቀበኤ ሰዎች በሚበዛበት የንግድ ኣካባቢ የሺያ እምነት ተከታዮችን ዒላማ አድርገን ጥቃቱን ያደረስን እኛ ነን ሲል ራሱን የእስልምና መንግስት ብሎ የሚጠራው ቡድን ሃላፊነት ወስዷል።

ይህ የትናንቱ ጥቃት በዋና ከተማዋ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ከደረሱት ሁሉ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ የተገደለበት መሆኑ ተገልጧል።


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG